መዝሙረ ዳዊት

" እግዚአብሔር አምላኩ የሆነለት ሕዝብ ብፁዕ ነው። " መዝ 32 ፦ 12

Thursday, November 24, 2011

ማስጠላት እቴ!

ማስጠላት እቴ!

ዝንብ በዝንብ ሆነው
… ተወረው …
ወይ ትጥብጥብ አይሉ
ወይ "እ…ሺ!" አይሉ
"ዝም ባለ አፍ … ዝምብ አይገባበትም"
… እያሉ …
አስጠሉ።


ለ‐ ዝምተኞቹ